ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ/ዩኒፎርም እና ኦቨር ኮት (ካፖርት) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ/ ዩኒፎርም እና ኦቨር ኮት (ካፖርት) ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር-T-292/25/GS/PUR
- ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ/ዩኒፎርም እና ኦቨር ኮት (ካፖርት) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የቲን ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
- ተጫራቾች የካፖርቶቹን እና የዩኒፎም አይነት እና ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ሙለጌ ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ በሚገኘው ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከቫት በፊት ከተጠቀሰው ዋጋ ላይ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም C.P.O. ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው።
- በጨረታ ሰነዱና በC.P.O ላይ የሚጠቀሰው የተጫራች ስም አንድ ዓይነት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾቸ የጨረታውን ሰነድ (ቴክኒካል እና ፋይናሻል) በተለያየ ፖስታ አሽገው፤ ፖስታው ላይ የተጫራቹን ስም ፤ ስልክ ቁጥርና የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነት በፖስታው ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሰኔ 25 ቀን 2017 ተከፍቶ ሀምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀነ- 10፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡:
- ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ.
ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል
ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ፤ ሙለጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክ፣ 0114651125
