Tender Detail

Tender Details


የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ እና ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/1/2025

 

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ እና ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

LOT /ምድበ/

Description

1

ብዛቱ 250,000 ኪሎግራም የሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች

2

የተጋባ ጄሪካኖች በርሜሎች የአፈር ማዳበሪያ ከረጢት እና ሌሎችም

3

ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች

4

የተለያየ አይነት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ጎማዎች እና ቸርኬ

 

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በጨረታ በሚሳተፈው ስም CBE ACC No 1000473232708 WONJI/SHOA SUGAR FACTORY ገቢ በማድረግ ከላይ የተጠቀሱትን ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
  2. ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ ወይም ወንጂ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ ለተጨማሪ መረጃ 0115585229/0222200003/0984550101
  3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 600 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ወንጂ በሚገኘው የአቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
  5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን /የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል
  6. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender