Tender Detail

Tender Details

  • Company ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን
  • Address ምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ መተሃራ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911899397
  • Website
  • Deadline20 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-21 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Stationery Materials

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸው 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር ፤ አስክሪቢቶና ዩኒፎርም (የትምህርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ውቸር ጄኔሬሽንስ ርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸው 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር አስቶና ዩኒፎርም (የትምህርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ የንግድ ድርጅቶች ከላይ የተገለጹትን የመማሪያ ቁሳቁሶች በአይነታቸው እያንዳንዱን ዋጋ በስንት እንደምታስረክቡ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡

የጨረታ መስፈርቶችም፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የተጨማሪ እሴት /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin #) ያላቸው።
  3. ጉዳዩ ከሚመከታቸው አካል የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 10 % (አስር ፐርሰንት) ማስያዝ (ማቅረብ / የሚችሉ።
  5. በራሱ ትራንስፖርት የድርጅቱ /ቤት ወደሚገኝበት መተሃራ ከተማ አምጥቶ ለማስረከብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች የተጠቀሰውን የመማሪያ ቀሳቁስ ናሙና ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በተሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

.

የእቃው አይነትና ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

ደብተር ባለ 50 ሉክ የተለበደ ባለመስመር ሲነር ላይን

ቁጥር

28,000

 

 

 

 

2

ደብተር ባለ 50 ሉክ የተለበደ ስኩዌር ሲነር ላይን

ቁጥር

1,300

 

 

 

 

3

እስክሪብቶ ኦርጅናል ኬኒያ ቢክ

ቁጥር

600

 

 

 

 

4

ኦርጅናል ፍልፕስ ጨርቅ (ኢንዶንዥያ)

ሜትር

300

 

 

 

 

5

65/35 ፓብሊን ኮተን ቻይና 1 ደረጃ የሸሚዝ ጨርቅ

ሜትር

 

 

 

 

 

 

ከዚህ በላይ በወጣው መስፈርት መሰረት መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ (አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የተጠቀሰውን የመማሪያ ቁሳቁስ ኦርጅናል ናሙና፤ ዋጋ እና የተዘረዘሩትን ሰነዶች ጭምር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በድርጅቱ /ቤት ምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ መተሃራ ከተማ በሚገኘው /ቤታችን የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሰነድ የሚከፈተው 11 (አስራ አንደኛው) የሥራ ቀን ከጠዋቱ 430 (አራት ተኩል) ላይ ይሆናል። ጨረታው ሲከፈት በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡-

  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።

ስልክ ቁጥር 0911899397 / 0920358611 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን

 

Save Tender