Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት

የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 001/2018)

 

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1.  የበለፀገ አንደኛ ደረጃ የዳቦ ዱቄት                      9.  ከጥጥ የተመረተ አንሶላ

2.  ሩዝ                                                             10. የብርድ ልብስ

3.  ፖስታ                                                          11. ፎጣ

4.  ማካሮኒ                                                        12. የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር

5.  የልብስ ማጠቢያ ሳሙና                                   13. የቤት ክዳን ቆርቆሮ

7.  የገላ መታጠቢያ ሳሙና                                    14. የአርማታ ብረት

6.  ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና                            15. የፕሪንተር ወረቀት

8.  ስፖንጅ ፍራሽ እና ትራስ

በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. ለሁሉም ምርቶች በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚች አምራች ድርጅቶች ብቻ ሲሆኑ በፕሪንተር ወረቀት ጨረታ ለመሳተፍ አምራች፤ አከፋፋይ ወይም አስመጪ መሆን ይችላሉ።
  2. በዘርፉ የታደሰ የን ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፣ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገቡ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት እና ብር ክሊራንስ ያላቸው መሆን ገባቸዋል
  3. ጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ የማደመሰስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ቢስ መብራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት የኢዱስትሪ ውጤቶች ይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ዛት ይችላሉ
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (እያንዳንዱ ምርት በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት) ብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  5. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን (financial) ላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች (technical) በተያየ የታሸገ ንቨ ንድ ኦሪጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረ እስከ ሐም 18 ቀን 2017 . ከረፋዱ 5:00 ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  6. ጨረታው በተመሳሳይ ሐምሌ 18 ቀን 2017 . ከረፋዱ 5:10 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ከጨረታ መዝጊያ ሰዓቱ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የኢትዮ የኢንዱስትሪ ብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢንዱስትሪ ውጤቶች ዳይክቶሬት

ስልክ ቁጥር 0111-28-15-29

www.eiide.com.et.com.et

 

 

Save Tender