Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Agricultural Cooperatives Federation (የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ)
  • Address ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0910645442
  • Websitehttps://www.oromiacooperativefederation.org/
  • Deadline12 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-08-12 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈረት መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈረት መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል የጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቲን ቫት፤ የንግድ ምዝገባ እና ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 90 ቀን ዋስትና ያለው ቢድ ቦንድ፣ ቼከ ሲፒኦ ከጨረታ ፈቻ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የዋጋውን 5% (አምስት ፐርሰንት) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከዶክመንት ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት።
  4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት፡-
  5. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ 22ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በዚሁ እለት 400 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት 430 ይከፈታል።
  7. የጨረታ መከፈቻው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  8. የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ላሟሉ ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ታይቶ አሸናፊው ተጫራች ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል።
  • ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል / ጎን OACF ህንፃ 6 ፎቅ ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ስልክ፡- 0910645442

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን

 

Save Tender