Tender Detail

Tender Details


በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ሥር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ሥራዎች በ1ኛ ዙርን/ሰ/ወ 11/01/2018 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በን////ከተማ ሥር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ሥራዎች 1 ዙርን// 11/01/2018 . ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

እነሱም፡

  • የደንብ ልብስ፣
  • አላቂ እቃ፣
  • አገልግሎት ግዥ (የመኪና ጭነት)
  • የጥገና እቃዎች እና
  • የህትመት ሥራ፣
  • ቋሚ እቃዎች፣
  • ሻይ ቡና፣
  • የህክምና እቃዎች፣
  • የጽዳት እቃ
  • የደንብ ልብሰ ስፌት መግዛት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ መሳተፍ ትችላላችሁ።
  1. ተጫራቾች አግባብ ያለው የዘመኑ ግብር የተከፈለበት እና የታደስ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣
  2. በመንግስት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ሊስት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቫት/ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ከፋይነት የምሰክር ወረቀት እንዲሁም ለጥቃቅን እና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል ደብዳቤ እና ደብዳቤው ሼድ እንዳላቸው የሚገልፅ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በሥራ ሰዓት 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባችኋል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና ዋጋ እና መለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰው ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. በመክፈቻ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታውን ሳጥን መክፈቻ ሥነሥርዓት አያስቀርም።
  7. ፋይናንሻል እና እንዲሁም ቴክኒካል ኦሪጅናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖሰታ በማሸግ ፊርማ እና ማህትም በማደረግ ማስገባት አለባቸው።
  8. የጨረታ ማስከበሪያ፡- የግዥውን 138,677.65 (አንድ መቶ ሠላሳ ስምንት ስድስት መቶ ሰባ ሰባት ብር 65/100 ብር ብቻ)
  9. የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 400 ሰዓት በጤና ጣቢያው ይከፈታል።
  10.  ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል /ቤቱ ናሙና ራሱ አቅረቦ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለእይታ አስቀርቦ በናሙና መሰረት እንዲያቀርቡ የሚያደርጋቸው ግዥዎች መኖራችው እንዲታወቅ፡፡ የሚቀርቡ ናሙናዎች ብዛት በዋጋ ሰነዱ ላይ የተመለከቱ ሲሆን የሚቀርብበት ጊዜ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ነው፡፡ ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃው ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ካሳ አይከፈልም፡፡ ውጤት ከተገለፀበት ቀን አነስቶ 6 ወር ውሰጥ ካልወሰዱ በውርስ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  11.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12.  መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሞላ አድርጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ / ማስገባት / ይኖርባቸዋል።

የመስሪያ ቤቱ አድራሻ

/ / / / ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት።

ለበለጠ መረጃ፡- የስልክ ቁጥር -011-47-119-74

 

የን////ከተማ የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender