Tender Detail

Tender Details


አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የጀት ዓመት

  1. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
  2.  የውሃ/የቧንቧ ዕቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት -
  3. የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለአንደኛ ጊዜ ለማስፋት
  4. የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰራት
  5.  EMR maintenance service agreement ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት
  6. "በመሆኑ Extinguisher /የእሳት ማጥፊያ ለአንደኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችህላላችሁ።
  • 2017 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላችሁ
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ /ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  •  ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው
  •  ለተለያዩ የደንብ ልብሶች ከፌት ስራ በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ ገብቶ ማስፋፋት የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ጨረታው የሚከፈተው 06/12/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  • የተለያዩ የደንብ ልብሶች ጨረታው የሚከፈተው 08/12/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  •  የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 09/12/2017 ከቀኑ 830 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  • የውሃ/ቧንቧ ዕቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 09/12/2017 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች/ህጋዊ መኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
  • EMR maintenance service agreement ጨረታው የሚከፈተው 13/12/2017 ከቀኑ 830 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡ -
  • "Fire Extinguisher/ የእሳት ማጥፊa ጨረታው የሚከፈተው 13/12/2017 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡ -
  • ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 10,000 (አስር ሺህ) ብር "CBE, CBO, እና Singe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

                  

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender