Tender Detail

Tender Details

  • Company Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
  • Address ካዛንቺስ ሾንጌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 57 80 88
  • Websitehttps://dbe.com.et/
  • Deadline21 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-21 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለ2018 የአዲስ አመት የመልካም ምኞት መግለጫ ማስታወቂያ በጨረታ መለያ ቁጥር DBE/NCB/BP/06/2024/25 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 2018 የአዲስ አመት የመልካም ምኞት መግለጫ ማስታወቂያ በጨረታ መለያ ቁጥር DBE/NCB/BP/06/2024/25 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  1. ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶችን ያቀርባሉ፡
  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያቁጥር /T.I.N/
  • የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ (ጊዜው ያላላፈበት መሆን ይኖርበታል)
  • የተ..ታክስ /VAT/ ርተፊኬት
  • የመንግስት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት
  • የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት
  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው
  2. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ነድ የማይመለስ ብር 200.00 / መቶ/ ታወር ሁለት በባንኩ እግረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈጽመው ባንኩ በተከራየው ህንጻ ላይ (ኪያሜድ ህንጻ ላይ) 1 ፎቅ ከግዥ ቡድን ቢሮ ሶፍት ኮፒውን መውሰድ ይችላሉ
  3. የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ የሚጀምረው ሐም 30 ቀን 2017 .. ጀምሮ ነው
  4. ራቾች ጥያቄ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች ከጨረታ መክፈቻ ሰአት በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባንኩ በተከራየው ህንጻ ላይ (ኪያሜድ ህንጻ ላይ) ግዥ ክፍል ኦሪጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ
  7. ጨረታው ነሐሴ 15 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ ታሽጎ ነሐሴ 15 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 4:05 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  8. ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ለጠ መረጃ 0115-57-80-88 መደወል ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

 

Save Tender