Tender Detail

Tender Details


በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቃዎች በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ////ቤት 2018 በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቃዎች በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.

የጽህፈት መሳሪያ እና የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች

7.

የሞተር ሣይክሎች

2.

የተለያዩ የትምህርት፤ ቴከኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች

8.

የመንገድ ስራ ማሽኖች

 

3.

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

9.

የእንስሳት ሕከምና እቃዎች

4.

የሠራተኞች ደንብ ልብስና፣ የእስፖርት ትጥቆች

10.

የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎች

5.

የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች

11.

የተለያዩ የህንፃ መሣሪያዎች

6.

የተለያዩ የውሃ ቱቦ እና ፓምፒዎች

 

 

 

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶችን

ማሟለት ይጠበቅባችኋል፡፡

1. በስራ ዘርፉ ላይ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::

2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታ ማስከበሪያ ለሌሎች ጨረታዎች 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በተመሰከረ CPO ብር ለመንገድ ሥራ ማሽኖች 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በተመሰከረ CPO /በካሽ ብር/ ማስያዝ ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ከሚከፈለው ጠቅላላ ገቢ 2% (TOT) መከፈል የሚችሉ፡፡

6. VAT 7.5 ከሚከፈለው መክፈል የሚችል፡፡

7. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ እስከ 15 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከበቾ ወረዳ /// /ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በማይመለስ 300 ብር በመግዛት ሞልተው አሽገው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው የሚከፈተው ከወጣበት 16ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው በተገኙበት ይሆናል፡፡

9. አሸናፊው የሚያቀርበውን ዕቃ ጥራቱን እና ሞዴል ስሪቱን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ መስሪያ ቤቱ ውከልና የሰጠው ባለሙያ አስመስከሮ ትዕዛዝ በተሰጠበት ቀን ጀምሮ 10 ቀን ውስጥ ማስረከብ የሚችል፡፡

10. በጨረታው ላይ የሚያቀርበው የብርና ሣንቲም ጽሑፍ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም፡፡

11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12. ለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-25-05-56-55/ 09-11-27-81-55/09-23-34-68-22/09-13-19-36-98::

 

በኢሉባቡር ዞን የበቾ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት

Save Tender