Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የህክምና ዕቃ (አንስቴዢያ ማሽን) እና የህክምና ኦክስጅንና የህክምና መሳሪያ ማኒፎልድ ዝርጋታ የሚያቀርቡለትና የሚሰሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል 2018 . በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

  • የህምና ዕቃ (አንስቴዢያ ማሽን)
  • የህምና ክስጅንና የህምና መሳሪያ ማኒፎልድ ዝርጋታ

የሚያቀርቡለትና የሚሰሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል በመሆኑም፡-

ከላይ ለተጠቀሰው የሚቀርቡ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

  1. ከሚያቀርቡት አገልግሎት ጋር የተዛመደ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉየግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገለፅ ማስረጃ በግልፅ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመፈል ሰነዱን ሆስፒታሉ ግቢ በሚገኘው የሂሳብና ክፍያ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
  • ለህምና ዕቃ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ለህምና ኦክስጅንና የህክምና መሳሪያ ማኒፎልድ ዝርጋታ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመግለጽ: አንድ : ኦርጅናል ፋይናንሻል፣ አንድ ኦርጅናል ቴክኒካል አንድ ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኮፒ ቴክኒካል በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ሆስፒታሉ ባዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂ ያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቹ ወደ ጨረታው ሳጥን ፖስታውን ሲያስገባ ቴክኒካል ለብቻ ፋይናንሻል ለብቻ መሆን አለበት፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር እና ተጫራቹ ፋይናንሻሉ እና ቴክኒካሉን በአንድ ፖስታ ካስገባ ጨረታው ወዲያውን ወድቅ ይሆንበታል፡፡
  1. ጨረታው በሚያበቃበት የመጨረሻ ቀን በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 በሆስፒታሉ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  2. የበለጠ ማስረጃ ቢያስፈልግዎት በስልቁጥር 0115-25 68 23 ደውለው ይጠይቁ፡፡
  3. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል

 

Save Tender