Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆራረጠ የባቡር የኤልክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1x240mm2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆራረጠ የባቡር የኤልክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ 15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1x240mm2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 

/

የሽያጭ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት1

ያገለገለ እና በተለያየ መጠን የተቆራረጠ የባቡር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ገመድ (15kV Single Core Copper Underground XLPE Insulated Cable (1x240mm2)

ሜትር

50,000

3,038,730 ብር

 

  1. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግዥ ክፍል በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ነሐሴ 19/2017 ከጠዋቱ 400 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋልከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
  3. ጨረታው የሚከፈተው ነሐሴ 19/2017 ጠዋት 415 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆናል
  4. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 251-11-4-70-80-28

 

Save Tender