Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2 ደረጃ /ቤት 2018 . አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-

1. እላቂ የትምህርት ዕቃዎች

2. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

3. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

4. ቋሚ ዕቃዎች

5. አላቂ የህክምና ዕቃዎች

6. የደንብ ልብሶች እና

7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡

  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ያላቸው
  • የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን 2% CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ /ቫትን ጨምሮ/ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ በመሙላት ስም፣ ፊርማና ማህተማቸውን ማኖር ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ///አስ//የስ/ ቢሮ .10 በመግኘት ብር100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ ከሞሉ በኋላ ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማሸግና ማህተም በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ይቆይና በአስረኛው ቀን 1000 ሰዓት ተዘግቶ ልከ በአስራ አንደኛው ቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ሲገኙ ባሸነፉበት ዋጋ መጠን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ - አቃቂ ቃሊቲ / ወረዳ 07 ክራውን ሆቴል ፌትለፊት

ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ግቢ ውስጥ

አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ስልክ፡-0913151293/0911575556/0910567174

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ት ቢሮ የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኟ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender