Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጽያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡


 

የቴክኖሎጂ ዕቃዎች የፖስታ መገልገያዎች የዕቃ ኪያ ካርቶኖች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች 2018 . በጀት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 .

 

የኢትዮጽያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የጨረታው አይነት

የሎት አይነት

የሲፒኦ መጠን

ጨረታው የወጣበት ቀን

ጨረታው የሚከፈትበት ጊዜ

1

የቴክኖሎጂ እቃዎች

ሎት 1

 100,000

ነሐሴ 08 ቀን 2017 .

ነሐሴ 28 ቀን 2018 .

2

የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች

ሎት 2

100,000

3

የመልዕክት መላኪያ ካርቶን

ሎት 3

100,000

4

የጽህፈት መሳሪያና የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ ቶነሮች

ሎት 4

100,000

5

የጽዳት ዕቃዎች

ሎት 5

50,000

6

የህትመት ውጤቶች

ሎት 6

100,000

 

በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፋ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2 ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመፈል ግዥ ፍል 2 ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ቴክኒካል ፕሮፖዛል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻ /በተናጠል/ በማድረግ በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለፀው ሎት መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎ በማድረግ እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 . ከቀኑ 630 ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

በተጨማሪም ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO/ በየሎቱ በማሠራት ከኦርጅናል ኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ኤንቨሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 28 ቀን 2017 ከቀኑ 830 ሰዓ ላይ በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911954537 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ /CPO/ ሲያሠሩ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በማለት ያሠሩ

 

የኢትዮጵያ ፖስታ

 

Save Tender