ድርጅታችን የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡- የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 005/2018 ዓ.ም
ድርጅታችን የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡-
-
የታደሰ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመከፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
-
የማይመለስቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
-
ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤
-
ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
-
ተጫራቾች ዋጋ ላቀረቡባቸው የተለያዩ የሥራ መገልገያዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤
-
ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሰነዶች መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ oo ሰዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
-
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ፖ.ሣ.ቁ 3516
ስልክ ቁጥር 011 369 0563 4 0115513299
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
