በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፤ ቋሚ እቃ፤ ደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃ፤ የጥገና እቃ፤ የጥገና ሥራ አገልግሎት ለሰራተኛ እና ለተገልጋይ፤ የጉልበት ስራ የጭነት አገልግሎት የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምና ዕቃ፤ ህትመት 4500 በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፤ ቋሚ እቃ፤ ደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃ፤ የጥገና እቃ፤ የጥገና ሥራ አገልግሎት ለሰራተኛ እና ለተገልጋይ፤ የጉልበት ስራ የጭነት አገልግሎት የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምና ዕቃ፤ ህትመት 4500 በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
የሎት አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
የፅህፈት መሳሪያ |
ሎት 1 |
8900 |
|
2 |
ቋሚ እቃ |
ሎት 2 |
19445 |
|
3 |
ደንብ ልብስ |
ሎት 3 |
5500 |
|
4 |
የፅዳት እቃ |
ሎት 4 |
10700 |
|
5 |
የጥገና እቃ |
ሎት 5 |
5000 |
|
6 |
የጥገና ስራ |
ሎት 6 |
2500 |
|
7 |
የካፍቴሪያ አገልግሎት ለሰራተኛ እና ለተገልጋይ |
ሎት 7 |
3500 |
|
8 |
የመኪና ጭነት አገልግሎት |
ሎት 8 |
3000 |
|
9 |
የጉልበት ስራ |
ሎት 9 |
1000 |
|
10 |
የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምና ዕቃ |
ሎት 10 |
19500 |
|
11 |
ህትመት |
ሎት 11 |
4500 |
|
ጅምላ ንግድ የሆነ ሲፒኦ ደምሮ በአንድ ማምጣት ይችላል። |
|||
በዚህ መሠረት፡-
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በአቅራቢት የተመዘገበቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሀምሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ረዳት ፋይናንስ ቢሮ 4ተኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሙያው የብቃት ምዘና ማረጋገጫ እና የcoc መመዘኛ ሁለቱንም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በማሸግ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ወስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ በ11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ተኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም።
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ እና ባአደራጃችሁ አካል እሴት መጨመራቸሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻችሁን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለቡ ፍርድ ቤት በስተጀርባ በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ፊት ለፊት
ስልክ 09-12-09-87-70/09-37-90-98-72
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ
