የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ እላቂ ቢሮ እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር ኮ/ብ/ህ/ቅ/መ/ደ/ት/ቤት 01/2017
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ እላቂ ቢሮ እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- የደንብ ልብስ ሎት 1 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 30,000
- አላቂ የቢሮ ዕቃ ሎት 2 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 16,000
- አላቂ የህክምና ዕቃ ሎት 3 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 3,000
- ለህትመት ሎት 4 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር 2,000
- አላቂ የትምህርት ዕቃ ሎት 5 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 35,000
- የፅዳት ዕቃዎች ሎት 6 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 35,000
- የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 10,000
- ለፕላንት ማሽነሪ ለመሳሪያ መግዣ ሎት 8 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 10,000
- ለህንፃ ቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች መግዣ ሎት 9 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 9,000
- በመንግስት ግዥ እና ንበረት ኤጀንሲ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ፡፡
- በሚወዳደሩት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የቫት ተመዝጋቢ እንዲሁም ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በየሎቱ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ ከመስሪያ ቤቱ ረዳት ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾ ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ማስከበርያ ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ ብር (CPO) ከላይ ከተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት ለእያንዳንዱ በተቀመጠው ብር መጠን መሰረት ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ከአቋቋማቸው አካል ህጋዊ የዋስትና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ በዋለ በአሥረኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ንብረት ሳንፕል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት በ5 ቀን ውስጥ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- አድራሻ ኮተቤ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን 400 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ 0118664742 /011 866473/ 0977083207
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት
