በጉለሌ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ዕቃዎችን የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸር፣ ኮምፒዩተር ጥገና፣ የእንስሳት መዳኒት፣የተለያዩ አትከልት ዘር የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ እና የተለያዩ መኖዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ 02/2017 ዓ.ም
ጨረታ ቁጥር፡-02 /2017/ ዓ.ም
ጨረታ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/4/ 02/2017 ዓ.ም
በጉለሌ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ዕቃዎችን የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸር፣ ኮምፒዩተር ጥገና፣ የእንስሳት መዳኒት፣የተለያዩ አትከልት ዘር የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ እና የተለያዩ መኖዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1. የተለያዩ ፈርኒቸሮች
ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
ሎት 3. የፅህፈት መሳሪያዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች
ሎት.4.የመኪና ጎማ እና የተለያዩ መኪና ማስዋቢያዎች
ሎት 5 የኮምፒዉተር ጥገና
ሎት 6. የተለያዩ የአትከልት ዘሮች
ሎት 7. የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒት
ሎት 8 የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ
ሎት 9. የተለያዩ ወተት ላም የተመጣጠነ መኖ፧ ድርቆሽ ሳር እና የዶሮ ማሳደጊያ መኖ
ስለዚህ በዚህ የስራ ዘርፍ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡፡
-
የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
-
በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
-
የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፣
-
የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 25,000.00 ብር ሎት -2. 25,000 ብር ሎት 3 15,000.00 ብር ሎት 4 .25,000 ብር ሎት 5 10,000 00 ብር ሎት 6 10,000 00 ብር ሎት 7 10,000.00 ብር ሎት 8 30,000 ሎት 9 20.000 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
-
ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀው ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ1ዐ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 200 00 / ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት 9ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፣
-
ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለio ተከታታይ የስራ ቀን ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚታሸግበት ቀን በıoኛ ቀን 11፡30 ይሆናል
-
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በከኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የሚከፈትበት ቦታ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4
-
ናሙና መቅረብ ባለባቸው እቃዎች ላይ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ህጋዊ ወኪል ለመሆናችሁ የሚገልጽ ደብዳቤ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
-
ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
-
ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተም ማድረግ አለበት፡፡ /NAT/ ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል
-
ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርበታል፣
-
በጨረታው ላይ የእቃውን ብዛት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል
-
በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል::
-
ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው ከተከፈተ በኋላ ናሙና የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
-
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ፡ - አዲሱ ገበያ ኖከ ጀርባ የጉ/ከ/ከተማ አዲሱ ህንጻ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04:- በስልክ ቁጥር :- 0912106119 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ . ምርጥ ዝርያ የሆነ የእንቁላል ጣይ ዶሮ፡፡ የወተት ከብት የተመጣጠነ መኖ የወተት ከብት ድርቆሽ ሳር እና የዶሮ ማሳደጊያ መኖ ውሎ ለአንድ ዓመት የሚቆይና በተፈለገበት ቀንና ቦታ በራሱ ትራንስፖት ማቅረብ የሚችል
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
