በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካራማራ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ/ደ/ት/ቤት የፋናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፍ የስራ ሒደት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች ፤ ለአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የእስቴሽነሪ እቃዎች፤ ኣላቂ የትምርት ግባኣቶች፤ ቋሚ የቢሮ አቃዎች/ፈርኒቸር/ የተለያዩ ኤሌከትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካራማራ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ/ደ/ት/ቤት የፋናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፍ የስራ ሒደት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች ፤ ለአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የእስቴሽነሪ እቃዎች፤ ኣላቂ የትምርት ግባኣቶች፤ ቋሚ የቢሮ አቃዎች/ፈርኒቸር/ የተለያዩ ኤሌከትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ስመወዳደር የምትፈስጉ
ሎት 1 በእስቴሽነሪ/አላቂ የዕህፈት መሳሪያዎች:-2000 ብር
ሎት 2 የደንብ ልብስ:- 2,000.00 ብር
ሎት 3 የጽዳት እቃዎች-2,000.00 ብር
ሎት 4 ቋሚ እቃዎች/ፈርኒቸር/ ፦ 2,000.00 ብር
ሎት 5 የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ እና ተዛማች እቃዎች :፦5,000 ብር
ሎት 6 አላቂ የትምህርት ግብኣቶች:-4,000.00 ብር
ሎት 7 ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ጥገና -5,000.00 ብር
በየዘርፉ የተሰማራቹ ተጫራቾች
-
ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃ እና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር _ ውስጥ ለመመዝገባቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ እና የvat ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ የሚያቀርቡ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር/200.00/ ሁለት መቶ ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋ/ግ/ን አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በሎት የተቀመጠ ሲሆን ፤ በእስቴሽነሪ አላቂ የጽፈት መሳርያዎች የምትወዳደሩ /2000/ ሁለት ሽህ ብር በደንብ ልብስ የምትወዳደሩ /2000/ ሁለት ሽህ ብር በጽዳት አቃዎ የምትወዳደሩ /2000/ ሁለት ሺህ ብር ቋሚ እቃዎች ፈርኒቸር/የምትወዳደሩ /4000/ አራት ሺህ ብር የተለዩ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች /5000/ አምስት ሺህ ብር ለኤሌክትሮኒከስ ጥገና 5,000.00/አምስት ሺህ ብር አላቂ የትምህርት ግብአቶች ላይ የምትወዳደሩ /4000/ አራት ሺህ ብር /cpo/ በማሰራት ከ ጨረታዉ ሰነድ x አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ፡፡
-
ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበት ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትıo ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው በሮ በመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጀምሮ በ 11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በበሮ በግልዕ ይከፈታል ፡፡
-
ተጫራቾች ናሙና /ሳምፕል/ማቅረብ ይኖርባቸዋል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይሆናል።
-
የጨረታው አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
-
መ/ቤቱ ለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ:- ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ወረዳ 04 ጽ/ ቤት አስፍ ብሎ ስበስጠ መረጃ 011123598 ወይም 0111268654 ይደውሉ::
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካራማራ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ/ደ/ት/ቤት
