ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/18/2017
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
Lot |
Description |
|
Lot-1 |
Gray zink plated sharp roofing Cover, GRP skylight roof cover, hex head self-tapping screw with EPDM washer, screw driver chuck hwx head & cordless drill machine with 2 battery (PR-No. 43622) |
|
Lot-2 |
Chemicals for Power Generation:- (Calcium hypochlorite Ca (Clo)2, Hydrated Lime Ca (OH)2, Aluminum Sulphate Al2 (So4)3 and Caustic Soda Flakes) (PR-No. 43628) |
|
Lot-3 |
Daewoo Express Bus Spare Parts (PR-No. 43637) |
|
Lot-4 |
Suzuki Motor Cycle Spare Parts (PR-No. 43638) |
|
Lot-5 |
Under Ground Irrigation Materials (PR-No. 43641) |
|
Lot-6 |
Sugar Transporting trailer wheel with tyre (PR-No. 43647) |
- ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ፌንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜከሲኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
