Tender Detail

Tender Details


የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡- "Registrar System & Website development”ለሁለተኛ ጊዜ ለማሰራት ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና ለቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፤ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ፤ሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት እና የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰፋት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡


                                                 የጨረታ ማስታወቂያ 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡-

  1. "Registrar System & Website development” ১৮৯৮৭ ২৮৮ ১৭৯৮৮ 

  2. ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና ለቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፤ 

  3. ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ፤ሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት እና 

  4. የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰፋት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

* 2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፋ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፤ 

* ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ 

* በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ የሚያቀርቡ፤ 

*ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡ 

* ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡

* ጨረታውን ካሸነፋ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፤ *ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለ “Registrar System & Website development" እና ለሁለቱም መድኃኒቶች በየብቻ 500 /አምስት መቶ/ ብር እና ለደንብ ልብስ ስፌት 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡ 

"Registrar System & Website development” ስራ ከዚን በፊት የመንግስት መስሪያ ቤት/ ተቋም ውስጥ ይሄንን ሲስተም የሰራ እና የስራ ኣምድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ 

*"Registrar System & Website development" ጨረታው የሚከፈተው በ27/01/2018 ዓ.ም በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 *የተለያዩ የደንብ ልብሶች ስፌት ጨረታው የሚከፈተው በ27/01/2018 ዓ.ም በ9:30 ሰዓት ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 * የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ28/01/2018 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 * የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ29/01/2018 ዓ.ም በ8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 * ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡ 

* ጨረታው ማስከበሪያ-

 ለ"Registrar System & Website development” 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር የተለያይዪ የደንብ ልብሶች  ስፌት 10,000 (አስር ሺህ) ብር እና ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና በኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኋኒቶች ለየብቻ 30,000 (ሰሳሳ ሺህ) ብር በ “CBE, CBO, እና በSinqe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-8-12-39-56 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡ 

                                                                     የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Save Tender