Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462122897
  • Website
  • Deadline16 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-16 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪ፣ ፈርኒቼር፣ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨርታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪ፣ ፈርኒቼር፣ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡

1. በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያለው፡፡

2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ፡፡

4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬትና መለያ ቁጥር ያለው፡፡

5. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡

6. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር የማይመለስ 200/ ሁለት መቶ ብር/ከፍሎ መግዛት አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 25,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለበት፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን 1 ኦርጅናል ፋይናሻልና የቴክኒካል በ2 ኮፒ በአንድ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት 8፡00 ሰዓት የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ቡና፤ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ግዥ ፋ/ን/አስ/ ዳይሬከቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

10.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት፡፡

በስልክ ቁጥር፡- 0462120800 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባስስልጣን

Save Tender