Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
  • Address ቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት የሚገኘው የአስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0944-31-17-95
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-06 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Used Items

የአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ያገለገሉ የስብሰባ ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ያገ ዕቃዎች ሽያጭ

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018

 

///ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ያገለገሉ የስብሰባ ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራ የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች ማሟላት ያለባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን -

  1. በጨረታ በቀረቡ ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ -
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመፈል አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 9 ፎቅ ግዥ ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱን በመግዛት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች ለዕቃዎች በአጠቃላይ ያቀረበው ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ማቅረብ ይኖርበታል CPO ሲያሰሩ ለእቃ////ዋና//አስፈፃሚ ፋይናንስ ቡድን ወይም AK/K/S/C/C/Executive finance team ብለው ያሰሩ
  4. ተጫራቾች ከገዙት ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ የተሟላ ዋጋ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እንገልፃለን የሚቀርበው ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ በየራስ በፖስታ በማሸግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ ተብሎ ለየራስ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

አሸናፊ ተጫራች ውጤት በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዘን ማውጣት ያለበት ሲሆን ይህ የማይሆን ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና የሚወረስ ይሆናል

ጨረታው 10 ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ታሽጎ በዚያው ቀን 3:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል

ማሳሰቢያ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ በስል ቁጥር:- 0944-31-17-95 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ:- ቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት የሚገኘው የአስተዳደር ህንፃ 9 ፎቅ

 

የአቃ////ዋና ስራ አስፈፃሚ የመ//አስ/ቡድን

 

Save Tender