Tender Detail

Tender Details

  • Company Abay Insurance S.C. (ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 154507
  • Websitehttps://abayinsurance.com/
  • Deadline18 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-18 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items , Vehicle Spare Parts

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ዓባይ ኢንሹራንስ .

Abay Insurance S.C

 

  1. ዓባይ ኢንሹራንስ አ. የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  2. ተሸከርካሪዎቹን ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን ለመግዛት በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በቅድሚያ ከፍሎ ከዋናው /ቤት በመግዛት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ከሃናማርያም አደባባይወደ ቃሊቲ በሚወስደው ቀለበት መንገድ 800 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የኩባንያው ሪከቨሪ በመቅረብ ከመስከረም 26 ቀን 2018 . እስከ ጥቅምት 07 ቀን 2018 . ድረስ ባሉት የስራ ቀናት በስራ ዓት ብቻ በመምጣት ማየት ይቻላል
  3. ተጫራቾች ተሽከርካሪውን ወይም እቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከመስከረም 26 ቀን 2018 . እስከ ጥቅምት 08 ቀን 2018 . ከጧቱ 300 ዓት ድረስ አትላ አካባቢ በሚገኘው የአባይ ኢንሹራንስ . ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5 ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዕቃ ኮድ በጨረታው ፖስታ ላይ በመጻፍ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ
  4. ተጫራቾች ዝቅተኛ ማስያዣ ብር 1,000.00 ሆኖ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 15% CPO የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ አሸናፊዎች የተሽከርካሪዎችንም ሆነ የዕቃዎችን ዋጋ15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በመክፈል ተሸከርካሪዎችንና እቃዎችን 10 ቀናት ውስጥ ባይረከቡ ለጨረታ ተሳትፎ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል
  6. ተሽከርካሪዎች በጨረታ እስከተሸጡበት ጊዜ ድረስ የሚፈለግ ግብርና ታክስ ቢኖር የሻጭ ኃላፊነት ይሆናል ተሽከርካሪዎቹ ከተሸጡ በኋላ የሚፈለግ ግብርና ታክስ፣ ስም ማዛወርያ እንዲሁም ሌላ ክፍያ ቢኖር የገዢው ኃላፊነት ይሆናል
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀ ቅፅ መሰረት የሚገዙትን ዕቃ ዋጋና 15% የተጨማሪ እሴት ታክስን በግልጽ ሁኔታ በተናጥል ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  8. ከቀረጥ ነፃ ተሸከርካሪዎችን ኩባንያው ለገዢዎች የሚያስረክበው ገዢዎች በቅድሚያ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚወስነውን ቀረጥና ታክስ ክፍያ ከፍለው ተገቢውን ማስረጃ ሲያቀርቡ ብቻ ይሆናል
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹንም ሆነ ሌሎች ዕቃዎችን ከሪከቨሪ በራሳቸው ወጪ ሳይነጣጥሉ በጠቅላላ በአንድ ጊዜ ማንሳት ይኖርባቸዋል
  10. ጨረታው ቅዳሜ ጥቅምት 08 ቀን 2018 . ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና /ቤት ይከፈታል ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ 0115 – 15 45 07 0115 – 51 08 17 0115 – 53 53 00 0913 57 01 55 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

 

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE