የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት
- Air Conditioner (AC) ለአንደኛ ጊዜ ለማስጠገን
- የተለያዩ የመኪና ጎማ ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- Medical Equipment spare part and Accessories ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የተለያዩ የመማርና ማስተማር እና ለ “CPD center” ዶክመንቶች ኮፒ ማድረግ (መግዛት) እና መጠረዝ ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
- 2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችል
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ።
- ተጫራቾች የማያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን 10% ማስያዝ የሚችል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰአት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200 ሁለት መቶ በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መውሰድ አለባቸው።
- በተለያዩ የመማር ማስተማር እና "CPD center" ዶክመንቶችን ኮፒ ማድረግ (ማባዛት) መጠረዝ ከአዳማ ከተማ ጥቃቅንና አነስተና ኢንተርፕራይዝ መደራጀቱን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
- የMedical Equipment spare part and Acessories ጨረታው የሚከፈተው በ11/02/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- Air Conditioner (AC)* ጨረታው የሚከፈተው በ11/02/2018 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የተለያዩ የመኪና ጎማ ጨረታው የሚከፈተው በ12/02/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሱቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የተለያዩ የመማርና ማስተማር እና "CPD center" ዶክመንቶች ኮፒ ማድረግ (ማባዛት) እና መጠረዝ በ12/02/2018 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
- ጨረታ ማስከበሪያ
- ለ Air Conditioner (AC) የተለያዩ የመኪና ጎማ "Medical Equipment spare part and Accessories" በእያንዳነዱ ጨረታ ለየብቻ 20,000 (ሃያ ሺ) ብር እና
- ለተለያዩ የመማርና ማስተማር እና በ*CPD center" ዶክመንቶች ኮፒ ማድረግ (ማግዛት እና መጠረዝ 10,000 በ CBE, CBO. እና በ Singe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ሚችል መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
