በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በከተማው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
ግዢ/ንብ/አስ/001/2018
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በከተማው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል። ሎት1.የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አነስተኛ የቢሮ እቃዎች ግዥ ሎት2.ብትን ጨርቅ ግዥ ሎት3. የተዘጋጁ አልባሳት ሎት4.የተለያዩ የወንድና የሴት ጫማዎች ሎት 5.የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ሎት6 የተለያዩ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ስለዚህ፦
-
ተጫራቾችየሚጫረቱበትን ዝርዝር ጉዳይ የያዘ የእያንዳዱን የጨረታ ሰነድ ከሎት1እስከ ሎት6 የማይመለስ በብር 500.00 ብር ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ዘወትር በስራ ሰዓት ደ/ሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት ቀርበው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች ከሎት 1እስከ ሎት6 ያሉትን ሰነዶች በእያንዳዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም ፤ ፊርማ እና አድራሻ ስልክ ቁጥር በማስፈር ኦርጅናል የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሽገው ደ/ሲና ከተማ አስተዳደር/ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ያሉትን ሰነዶች በእያንዳዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም፤ ፊርማ እና አድራሻ ስልክ ቁጥር በማስፈር ኦርጅናል የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሽገው የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ጀምሮ ደብረሲና ከተማ አስተዳደር/ገንዘብ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ቀኖቹ ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4፡45 ይከፈታል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾች ምርጫ ሲ.ፒ.ኦ/CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ለመስሪያቤቱ ዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ1 በጥሬ ገንዘብ በምትወዳደሩበት ጋር በማሽግ ማስያዝ ዘርፍ(ሎት)2% ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ይጠበቅባችኋል፡፡
-
ተ.ቁ 4 ላይ የተገለፀውን ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
-
መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ለበለጠ ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያዘው የተጫራቾች መመሪያ በማንበብ መረዳት ይችላሉ፡፡
-
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116801206 ደውለው ይጠይቁ፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
