Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን
  • Address ከቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደሩ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline24 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-24 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Building Construction

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2018 በጀት አመት ሶስተኛ ዙር ጥቅል ግዥ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/T/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለቢሮ እድሳት የሚያስፈልጉ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


                                                                 የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ቃ/T/003/2018 

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2018 በጀት አመት ሶስተኛ ዙር ጥቅል ግዥ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/T/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለቢሮ እድሳት የሚያስፈልጉ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

ሎት 1፡- ለቢሮ እድሳት እና ጥገና የሚያስፈልጉ ግብዓቶቹን በሙሉ በራሱ አቅርቦ የሚሰራ 

ሎት 2፡- ለኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን ዘመናዊ ስቱዲዮ ግንባታ ስራ ስስዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች መወዳደር ይችሳሱ:: 

  1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ 

  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 

  3. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ የተመደበውን ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 

የሲፒኦ መጠን

ሎት 1፡- ለቢሮ እድሳት እና ጥገና የሚያስፈልጉ ግብዓቶቹን በሙሉ በራሱ አቅርቦ የሚሰራ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት 2፡- ለኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን ዘመናዊ ስቱዲዮ ግንባታ ስራ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) (CPO ሲያሰሩ ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ብለው ያሰሩ) 

  1. ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንዲሁም መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ፅ ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ 

  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መሙላት ያለባቸው ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ በማለት እያንዳንዱን ሎት ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ በማዋል በአስራ አንደኛው የስራ ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ተጫራቾች ሰነድ በማስገባት 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 508 ጨረታው ይከፈታል፡፡ 

  3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን አድራሻ ስም፣ ማህተምና ፊርማ ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡ 

  4. ለ2 ቱም ሎቶች ግብዓቶቹን በራሱ አቅርቦ ስራውን የሚሰራ መሆን አለበት 

  5. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስተጨማሪ መረጃ አድራሻ፡- ከቃሊቲ መናኽሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደሩ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

                                                     የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የግዥ አስተዳደር ቡድን

Save Tender