Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰላም ፀጥታ ቢሮ
  • Address የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0462125731
  • Website
  • Deadline03 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-03 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Electronics Materials

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1፡- አላቂ የቢሮ ዕቃና የፅዳት ዕቃዎች ሎት2፡- ኤሌክትሮኒክስ

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

  • የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው/ያላት ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የንግድ ሥራ ፈቃድ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና የዘመኑን ግብር የገበሩበት ማረጋገጫ ያለው/ያላት ኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • በተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት ኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና የዘመኑን ግብር የገብሩበት ማረጋገጫ ያለው/ያላት ኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት ኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • ጊዜው ያላለፈበት በአቅራቢነት በጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከመንግሥት መ/ቤት የተሰጠ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት ኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ቴከኒካል ኦርጅናልና ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ _ በማድረግ ሁሉም ዶክሜንት ላይ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍና በመፈረም በሰም ለየብቻቸው አሸጎ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 10,000 (አስር ሺህ) ብር C.P.O (ሲ.ፒ.ኦ) በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ስም በማሠራት ብቻውን በሰም አሽጎ ማስያዝ የሚችል
  • አሸናፊ ተጫራች ማሸነፋቸው በተገለጸበት በ5 (አምስት) ቀን ውስጥ ውል መፈጸም እና የውል ማስከበሪያ ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ C.P.O (ሲ.ፒ.ኦ) ማስያዝ የሚችል
  • ማንኛውንም ወጪዎች ማለትም የጉምሩከ፤ የትራንስፖርት የባንክ እና የሌሎች አገልግሎት ሰጪዎችን በራሱ ሽፍኖ ዕቃውን ማስረከብ የሚችል ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሠላም ፀጥታ ቢሮ ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 507 ቀርበው በመከፈል ሰነዱን በመውሰድ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነዱ ላይ የአንዱን እና ጠቅላላ ዋጋ በመሙላት ፖስታውን አሽጎ ማስታወቂያው የማይመለስ ከወጣበት ቀን አንስቶ ተከታታይ በ15 ሥራ ቀናት ውስጥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላም ፀጥታ ቢሮ ግቢ ውስጥ ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 507 ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሳጥን በ16 ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ-

  • መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ሌላው ተጫራች ተንተርሶ መጫረት አይችልም
  • የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያላገነዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም ከቀረበም _ የዋጋ ትንታኔ ማያያዝ አለበት
  • ጨረታው የሚከፈተው በሥራ ቀን ካልዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  • ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 0462125731 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሳም  ፀጥታ ቢሮ

Save Tender