Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ

 የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግን/002/2018

 

በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳው ላሉ ተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • ሎት 1 የሕንፃ መሣሪያዎች
  • ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያዎች
  • ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎትየቤትና የቢሮ እቃዎች
  • ሎት 5 የፅዳት እቃዎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቶች ለጨረታ ሲመጡ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. 200 000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር /በላይ የነጠላ ወይም የጥቅል ግዥ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመፈል የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 1130 ድረስ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩባቸው ሎቶች የዕቃውን ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋ ለሎት 1. 50,000 /ሃምሳ ብር/ ለሎት2. 40,000 /አርባ ብር/ ለሎት 3. 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለሎት4. 10,000 /አስር ብር/ ለሎት5. 5,000 /አምስት ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ..) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም ንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በግዥና /አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን 16ኛው ቀን ከረፋዱ እስከ 330 ሰዓት ድረስ በማስገባት ይታሸጋል፡፡ በዚሁ እለት ከጧቱ 400 ሰዓት ጀምሮ በቅደም ተከተል በሥራ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና /አስ// ቡድን ፍል በቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ታሽጎ ይከፈታል
  7. በጨረታው ለመጫረት የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 033-450-02-22 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 0334500013 በመላክ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ከመከፈቱ አይስተጓጎልም
  9. ጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም
  10. ውድድሩ የሚካሄደው ሎት 1 እስከ ሎት 5 በየምድቡ በሎት ነው፡፡
  11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender