Tender Detail

Tender Details


የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለም አቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቶች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ፡፡


 

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፕሮጀክት- የሃንደር ስታድየም ዕድሳት ፍል 1

ቀጣሪ/ደንበኛ፡ የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

አድራሻ፡- ጎንደር፣ ኢትዮጵያ

  1. የጨረታዎች ግብዣ -

የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለም አቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቾች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ፡፡

እሽግ (ፓኬጅ) ሀ፣ የፊፋን ደረጃ የጠበቀ 60ሚሚ ስስ ሳር (ዋና/መጫ-የካፍ ምድብ 3 ደረጃ) አቅራቢዎች ብቻ በመቅረብና በመዘርጋት የፊፋ ፈቃድ ያላችው እንዲሁም እየተሰራበት ያለውን የፊፋን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተቀባይነት ይኖራቸዋል ፡፡ አሽግ (ፓኬጅ) ለ፡ የተሟላ የውሃ መፋሰሻ (ኤችዲፒኢ የቧንቧ ምስመሮች፣ የውሃ ማርከፍከያ፤ የፈሳሽ ባልቦላ፣ ፖምፖ፣ መቆጣጠሪ ሰሌዳዎች (ፓነሎች) የቴሌቪዥን መቀበያ፣ መለዋወጫዎች፣

እሽግ (ፓኬጅ) ሐ፡ የቡድን ተለዋጮችና የባለስልጣኖች መቀመጫዎች ከወንበር መጋረጃ ጋር፤

እሽግ (ፓኬጅ) መ፡ ዮግብ ቋሚዎች፣ መረቦች እና የማዕዘን ባንዲራዎች፤

  1. ተጫራቾች መመሪያዎች፡-
  • የጨረታ ገንዘብ፡ የኢትዮጵያ ብር (ኢት.ብር)
  • የጨረታ ዋስትና 2% የጠቅላላው የጨረታ ዋጋ፣ በባንክ ዋስትና አግባብ፣
  • የጨታው የሚቆይበት ጊዜ : 90 ቀኖች ከማስረከቢያው ቀን ጀምሮ፣
  • የማስረከቢያ ጊዜ፡ ተጫራቾች ሁሉንም መሳሪያዎች 90 ቀኖች ውስጥ ያቀርባሉ፤ ያጓጉዛሉ፣ ያስገባሉ እንዲሁም ይተገብራሉ፡፡
  • የማቅረቢያ ቦታ፡ ጎንደር ከተማ ስታዲየም፣ ኢትዮጵያ፣
  • ኢኮተርም፡ ኤፍአቢ አዲስ አበባ፣ የመጨረሻ መዳረሻ ጎንደር ስታዲየም፣
  1. አቅርቦትና የሥራዎች ደረጃ፡-

ስኬታማ ተጫራች

  • ሁሉንም ማቴሪያሎች በተሟላ ሁኔታ ከስራ ዝርዝሮች ጋር ያቀርባል፡፡
  • ስሱ የሹራብ ጨርቅ የፊፋ ዕውቅና ያለውና የፊፋን የጥራት ደረጃ ማረጋገጫ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር ማቅረቡን ያረጋግጣል፡፡
  • በትንሹ ሶስት የፊፋ የተመሰከረላቸው የፒች መስመር ዝርጋታ በስኬት መጠናቀቃቸውን ያሳያል ፡፡
  • ሁሉንም ማቴሪያሎች ወደ ጎንደር ፕሮጀከት ሳይት ያጓጉዛል፡፡
  • የተሟላ የመስመር ዝርጋታ፣ ፍተሻና የሁሉንም እሽጎን መሳካት ያረጋግጣል፡፡
  • የፊፋን የመጨረሻ ፍተሻና የመስከ ሳር በሜዳ መኖር ከማስረከቡ በፊት ያረጋግጣል፡፡
  • መተማመኛ፣ መለዋወጫዎችና የተሟላ ስልጠና ለአካባቢው የጥገና ሰራተኞች ይሰጣል፡፡
  1. የደንበኛ ፊነቶች፡-
  • ዕቃዎችን በቦታው ማራገፍ፣
  • ለኤችዲፒኢ የቧንቧ መስመሮች ቦይ ቁፋሮና መልሶ ሙሌት፣
  • የአየር ትኬት የአካባቢ መጓጓዣ ለመስመር ዘርጊ ቡድን መስጠት፣
  • መጠለያ፣ ምሳ እና የውሎ አበል ለሁለት ሙያተኞች፣
  • ነጠላ ፊዝ 240 ቦልት ኤሌክትሬክሲቲ በዝርጋታ ወቅት የመስጠት፣
  1. የዋጋ ዝርዝር (ማጠቃ)-

እሽግ ሀ፡ ሲንቴቲክ ሳር

  • የፊፋን ደረጃ የጠበቁ 60 ሚሜ ሰው ሰራሽ ሳር (ንጓዴ ሎሚ መሠል፣ ነጭ መስመሮች አቅርቦ መትከል) 11,000 2 በሙጫ በመሸፈን በቴፒ ክር መስፋት

እሽግ ለ፡ የመስኑ ውሃ የማጠጣር ስርዓት

  • ኤችቢፒኢ ቧንቧዎች 160 ሚሜ (130) 90 ሚሜ (345 )
  • ቫልቮች፣ የቫልብ ሳጥኖች፣ የአየር ግፊት ቀናሽ ቫልብ፣ አየር የሚለቁ ቫልቮች፣
  • አውቶ ማቲዲስ ማጣሪያ፣ የአየር ግፊት ጌጆች፣ አየር የሚያስውጡ ባልቦች፣
  • ዲኮደር ያለው መቆጣጠሪያ፣ ዲኮደሮች፣ ዲቢኣር ማገናኛዎች፣
  • ፓምፕ ማስጀመሪያ መቀባበያ፣ ወፍራም ሽቦ፣ ኮንዲቶች፣
  • ጉልበት ሰጭ ፓምፕ (46 ሜትር ኪዩብ/ በሰዓት ለእያንዳንዱ 85 አናት) + መቆጣጠሪያ ሰሌዳ፣
  • የውሃ ወለል ሙቀት/ ብርሃን መለኪያ (አንድ ፍሬ)

እሽግ ሐ፡ አግዳሚ ወንበሮች፡-

  • የተጫዋቾች አግዳሚ ወንበሮች፡ 14 መቀመጫዎች × 2 አግዳሚ ወንበሮች፣
  • የዳኞች አግዳሚ ወንበር 4 መቀመጫዎች ×1 አግዳሚ ወንበር፣

እሽግ መ፡ ግቦች እና መለዋወጫዎች:-

  • የእግር ኳስ እግር ቋሚዎች (7.32 x 2.44) የተዘነከ ብረት፣
  • የግብ መረቦች (ጥንድ)
  • የማዕዘን ባንዲራ ምሶሶዎች ከባንዲራዎች ጋር (8 ፍሬ)
  1. ጊዜያት እና ሁኔታዎች፡-
  • የከፍያ ጊዜያት፡ በተጫራቹ የሚወሰን ይሆናል (ለምሳሌ ቅድሚያ + መካከለኛ + የመጨረሻ ፍያ የምስ ወረቀት ሲሰጥ፣
  • መተማመኛ ዋስትና በትንሹ 3 ዓመታት በሲንቴቲክ ሳር፣ 1 ዓመት በመስኖ ስርአትና መለዋወጫዎች፣
  • ስልጠና፡ አቅራቢ ለአካባቢው ሰራተኞች በአሰራርና ጥገና ላይ በቦታው ስልጠና ይሰጣል፣

የግምገማ መስፈርት፤

  • ከስራ ዝርዝርና ከፊፋ መስፈርት ጋር አብሮ የሚሄድ ኒካዊ ተስማሚነት፣
  • በትንሹ ከተመሰከረላቸው የፊፋ አነስተኛ ፕሮጀቶች የሶስት ፕሮጀክቶች የስራ ልምድ፣
  • ለሳሩ የፊፋን የተመሰከረለት ምስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የማቅረብና የመስመር ዝርጋታ የጊዜ ሰሌዳ፣
  • የፋይናንስ ተወዳዳሪነት፣

የማስረከቢያ ዝርዝር ሁኔታዎች፡-

  • የጨረታው መነሻ ጥቅምት 14 ቀን 2018 . ሆኖ ማቅረቢያው የመጨረሻ ቀን ህዳር 4 ቀን 2018 . እስከ 1100 ሰዓት ድረስ (በአካባቢ ሰዓት)
  • ጨረታው የሚከፈት ህዳር 5 ቀን 2018 . 430 ሰዓት የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ነው
  • የማስረከቢያ ቦታ፡ ፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ፣ ጎንደር፣ ኢትዮጵያ፣
  • ኤሌክትሮኒክ ማቅረብ አልተፈቀደም፡፡
  1. ተፈላጊ የጨረታ አባሪዎች፡-
  • የኩባንያው ማንነትና መገለጫዎች (በተመሳሳይ በፊፋ - የተመሰከረላቸው የፊፋ ፕሮጀክቶች)
  • የቴከኒ መረጃ ወረቀቶችና ማረጋገጫዎች (ፊፋን ጨምሮ ጥራት ያለው የፕሮጀ ሳር)
  • የሥራ ፕሮግራም (ማምረት፣ መላክ፣ መዘርጋት፣ ማረጋገጫ መስጠት)
  • የተብራራ የዋጋ ዝርዝር (የዋጋ መጠን የኢትዮጵያ ብር)
  • የታሰበ ፍያ እና የዋስትና ጊዜ፣
  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የታ ሰነዶች፣
  1. የጨረታ ይዘት:-

ተጫራቾች በሰም የታሸገ የጨረታ ሰነድ በሶስት የተለያዩ ኤንቬሎፖች ያቀርባሉ፣

  1. ቴክኒካዊ ዕቅድ
  • የኩባንያው ማንነትና ማጣቀሻዎች (ከፊፋ ተመሳሳይ የተረጋገጠላቸው ፕሮጀቶች)፣
  • ኒካዊ የመረጃ ወረቀቶችና ማረጋገጫዎች (የፊፋን ጥራት የጠበቀ ስለ ሳር፣ ስለመስኖ ስራና ፍሎቹ)
  • የሥራ ፕሮግራም (ማምረት፣ መላክ፣ መስመር ዝርጋታ፣ ማረጋገጫ መስጠት)
  • የታሰበ ፍያና ዋስትና፣ ጊዜያት፣
  • ተቀባይነት ያላቸው የንግድና የታክስ ሰነዶች፣
  1. የፋይናንስ ዕቅድ፡-
  • የዋጋ ዝርዝር (በቀረበው የዋጋ ዝርዝር ሰነድ)
  • ታሳቢ ፍያ ጊዜያት፣
  1. የጨረታ ዋስትና፡-
    • 2% የጨረታ ዋጋ በባን የዋስትና ቅጽ መሠረት፣

10. ተጨማሪ የጨረታ መስፈርቶች፡-

  1. አጠቃላይ የስራ ልምድ፣
  2. የፊፋን የተፈቀደ ሳር በማቅረብና በመትከል የተረጋገጠ የስራ ልምድ፣
  3. አቅራቢው ጊዜ ያላለፈበትን የፊፋን የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፣
  4. የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና እንዲሁም ቅድመ ሁኔታ የሌለበት የባንክ ዋስትና፣

 

ማሳሰቢያ፡- የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታዎች በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙበት አለው፡፡

 

የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ስራ ኢንተርኘራይዝ

 

Save Tender