የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለግሬደር - አገልግሎት የሚውል ባለ ሽቦ ጎማ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎማ ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ደኢመባ ቁጥር/03/2018
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለግሬደር - አገልግሎት የሚውል ባለ ሽቦ ጎማ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ላላቸው ግዢዎች የሻት ተመዝጋቢ, ሥለመሆናቸው ማስረጃ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆናቸው የምዝገባ ማስረጃ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ የሚያቀርቡበትን የጨረታ ሰነድ የቴከኒከ እና ፋይናንሻሉን አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ የጨረታ ማስከበሪያው ደግሞ በተለየ ፖስታ በማድረግ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውንና የሚመረቱበትን የጨረታ ዓይነት በትከከል ማስፈር አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ከባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡ oo ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
5. ተጫራቾች በእንግሊዘኛ የተጻፈውን የቴከኒክ ዝርዝር መግለጫ በሚጠይቀው መሠረት መሙላት ይጠበቅባቸዋል። ይህንን ያልሞሉት የቴከኒክ ዝርዝር መግለጫ እንዳልቀረበ ተቆጥሮ የማቅረቢያ ሰነዱ ውድቅ ይደረጋል፡፡
ተጫራቾች ከዚህ በታች በተረበው መሠረት
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
PR/min |
Ply material |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
14.00R24.00 |
240 |
20
|
Radial
|
500,000.00 |
6. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ/ሲፒኦ/ ወይም በባንከ ዋስትና ወይም ከኢንሹራስ ዋስትና በቀር በግዥ መመሪያው ላይ ባሉ አማራጮች በፈለጉት ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም፡፡
8. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ይወረሳሉ፡፡ ለወደፊቱም መ/ቤቱ በሚያወጣው የግዥ ጨረታ እንዳይሳተፉ ይደረጋል፡፡
9. ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ45 ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት፡፡
10. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት መሆኑ ከተገለፀለት አምስት /5/ ቀናት ውስጥ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና /Performance Bond/ 10% በባንክ ጋራንቲ ወይም በሲፒኦ በማቅረብ ውል መፈረም ይኖርበታል! በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ ያልሆነ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ይወረሳል፡፡
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሱ፦
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም
የስልክ ቁጥር 0461315012/0916866262
የደቡብ ኢትዮጵያ መጓገዶች ባለስልጣን
ዲላ ኢትዮጲያ
