በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር ጠረጴዛ፤ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር ጠረጴዛ፤ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር፣ የንግድ ምዝገባ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ100/መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሠነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 022 223 0293/022 223 0017 በመደወል ይጠይቁ።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት