Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-221-7002
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Machinery

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 08/2018

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ኖርባቸዋል፡፡

  1. በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታ ሊራንስ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የታ ምዝገባ ምስ ወረቀት እንዲሁም የተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ድረስ ከግ///አስ/ ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው
  3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 300- 600 ድረስ ብቻ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 21ኛው ቀን 900 ሰዓት ይከፈታል፣ ሆኖም 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀስው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ወይም ንኮንድሽናል የባንክ ዋስትና በማቅረብ መወዳደር አለባቸው
  6. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በሁለት ኮፒ እና አንድ ኦርጅናል ፖስታ በማሽግ ቴክኒካል፣ ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ውስጥ ብቻ ማቅረብ አለባቸው
  8. ጨረታው 3 ወራት 190 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  9. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል ከግ///አስ/ ዳይሬከቶሬት ከግዥ ክፍል 14 ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
  10. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046-221-70-02/03 ደው ይጠይቁ።

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

 

Save Tender