Tender Detail

Tender Details

  • Company National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935985053
  • Websitehttps://www.nationalcementsc.com/
  • Deadline27 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች ለተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ናሽናል ሲሚንቶ / ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች ለተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

                  ቁጥር

  • ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም  - - - - - -  318
  • የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery type) ያለው
  • ኮፍያ የጥበቃ ካኪ (ኮተን) ቀለም - - - - - - 318

  ጫማ (Shoes for security) - - - - - - - 318

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን አልባሳት አይነቶች የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ እንዲሁም የአልባሳቶቹን ስፌት ናሙና (sample) ሳር ቤት ግደይ /ህይወት ህንጻ 3 ፎቅ አ.አ ስልክ: 251114-42-19-28/0930-30-41-10/ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ. ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0930-28-34-90 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ... 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ህዳር 18/2018 . ከጠዋቱ 400 ጨረታው ተዘግቶ ህዳር 22/2018 . ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ . ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

ማሳሰቢያ፡-

ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

 

ድርጅቱ!

 

Save Tender