የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፋቃድ ፥ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።
2- የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ ከ ኮብል አከሲዮን ማህበርፊት ለፊት ወደ ዲያስፖራ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ህንጻ እና አ/አበባ አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመገኘት ብር 200.00 /ሁለት መቶ /ብር ከፍሎ በመውሰድ ከጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ሁኔታውን በማንበብ የጨረታ መመሪያው በሚያዘው መሰረት ጨረታውን መሙላት አለባቸው::
3- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መከፈቻ ባ/ዳር ከተማ በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ ፡፡ ኮብል አከሲዮን ማህበር ፊት ለፊት ወደ ዲያስፖራ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ ሲሆን የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይቀናት ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ መዝጊያ ቀን በ15ኛው ቀን 8፡00 ይዘጋና በዚያኑ ቀን 8፡30 ይከፈታል፡፡15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በዚያውኑ ቀን 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል፡፡
4- የጨረታ ማስከበሪያ ከቫት ጋር የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡ 0583217806/0927-60-55-99/0918-490-545/
ባ/ዳር
የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቅ/ጽ/ቤት
0918705036
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
