Tender Detail

Tender Details


የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ሎት 01- ጥራቱን የጠበቀ ለፖሊስ የሚያስፈልገው ሙሉ የደንብ ልብስ፣ ጫማ እና አልባሳት ሎት 01- ለምልምል አባሎች የሥልጠና ቱታ፣ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ፣ ሙሉ የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ሎት 01- ጥራቱን የጠበቀ ለፖሊስ የሚያስፈልገው ሙሉ የደንብ ልብስ፣ ጫማ እና አልባሳት ሎት 01- ለምልምል አባሎች የሥልጠና ቱታ፣ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ ሙሉ የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የያዙ፣ የቫት ከፋይነት ሰርተፍኬት ያላቸው።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. ተጫራቾቹ በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የገ//ልማት የምስክር ወረቀት ሰርተፍኬት ያላቸው።
  4. ተጫራቾቹ ከዚህ በላይ 4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾቹ ለመጫረት ተመላሽ የሚሆን 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በጥሬ ገንዘብ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በፖ//ግዥ//አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 17 በመቅረብ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300 ለየሎቱ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ለጨረታው ሰነድ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 900 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ከቀኑ 930 ይከፈታል።
  8. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  9. አሸናፊ ተጫራች በራሱ ማጓጓዣ በሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0915743709 ወይም 0946426884 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የሐረሪ //መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender