Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሰራተኞች የደንብ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር - ESLSE/P&T/REQ/2025/02299

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል 2018 በጀት መት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሰራተኞች የደንብ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት-ምስት፡- የደንብ ልባሳት ጨረታ ግዥ

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስ ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስ ወረቀት።
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  6. የጨረታ ማስያዣ .. 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።
  7. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ//ቤቱ ናሙና መቅረብ ግዴታ ነው
  8. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራርያ፡- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

 

Save Tender