በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሰራተኞች የደንብ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/P&T/REQ/2025/02299
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሰራተኞች የደንብ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት - ስምስት፡- የደንብ አልባሳት ጨረታ ግዥ
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
- የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።
- ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ ናሙና መቅረብ ግዴታ ነው።
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራርያ፡- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
