የጋምቤላ ሕ/ብ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ ለመፈጸም በሎት 1. ላፕቶፕ ኮምፒዩር ዴስክ ቶፕ እና ፕሪንተር፣ ሎት 2 የትራክተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሎት 3 የቢሮ እቃ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 0001/2018
የጋምቤላ ሕ/ብ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ ለመፈጸም በሎት 1. ላፕቶፕ ኮምፒዩር ዴስክ ቶፕ እና ፕሪንተር፣ ሎት 2 የትራክተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሎት 3 የቢሮ እቃ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በመ/ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸውና የዘመኑን እንቅስቃሴ የሚያመለክት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ከመከፈቱ በፊት በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ወይም በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ለሚመረቱበት እያንዳንዱ ሎት የጨረታው 1% ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ሣጥን በ 16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው ቅጥር ግቢ ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል።
- የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ቦታ ጋምቤላ ከተማ በክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቢሮ ቁጥር 02 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0475 51 29 77 ይጠቀሙ።
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ የእርሻና ተፈጥሮ ልማት ቢሮ
