Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሸኖ ከተማ ገንዘብ /ቤት 5

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 002/2018

የአዲስ አበባ ፖሊስ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡-

ሎት

የጨረታ ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

 

001

የኤል ሬደዮና ቦዲ ካሜራ ባትሪ እና ማይክ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

300,000

00

002

የኤሌትሪክ መኪና ቻርጀር

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

20,000

00

003

የተለያዩ የሊፍት መለዋወጫ ዕቃዎች

 

30,000

00

004

የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

005

የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

006

የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

007

የተለያዩ የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

008

የተለያዩ የህትመት ውጤቶች

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት/ናሙና የሚቀርብበት

40,000

00

 

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. የመንግስት /ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡

6. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡

7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንከ በተመሰከረለት .. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው::

9. ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴከኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ሰረዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

10. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ከቴከኒከ ሰነዶችጋርበአንድላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡

11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት /አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡

12. በጨረታ ሰነድ በከፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይበቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡

13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ እሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ኮሚሽኑ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ/sepeciification/መሰረት መሆኑን በኮሚሽኑ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡

14. ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ /ከርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5 ፎቅ ግገዢ /ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 230 እስከ 1130 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በዘኛው ቀን እስከ ጠዋት 430 ሠዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በኮሚሽኑ ግዢና ፋይናንስ 5 ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

16. በጨረታ ሰነ ከፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 430 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 500 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5 ፎቅ ትንሹ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 512 ይከፈታል፡፡

17. የጨረታው መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 430 ሰዓት ታሽጎ 500 ሲሆን ይከፈታል፡፡

18. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም

19. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ለበለጠ መረጃ በስ/- 011862-58-00(011111448) የአ/አበባ ፖሊስ

የአዲስ አበባ ፖሊስ

Save Tender