የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ, እቃዎችን ግዥ ሎትı የኮንስትራከሽን እቃዎች ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 3 የጽዳት ሎት 4 የኤሌከትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
የግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የሚመለከተው የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው ::
3. የግዥው የብር መጠን 200,000.00/ ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህም ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች ከከ እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋርአያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 150 ብር በመክፈል ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 19 መግዛት ይችላሉ፡ ፡ በ16ኛው ቀን 3፡35 ታሽጎ በ4፡00 ሰአት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠ/ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለበት፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ በውስጥ ገቢ ደረሰኝ መቁረጥ አለበት ።
7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ቢሮ ቁጥር_G1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልከ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጎንደር/መም/ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት መርጃ
መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት