Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Prison Commission- Ethiopia (የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን)
  • Address ፒያሳ ፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን ዋ/መ/ቤት ከአዲስ-አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-54-80
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የወንድ ቦት ጫማ ከነዚፑ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን 2018 . በጀት ዓመት የወንድ ቦት ጫማ ከነዚፑ በጨረታ ወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡

 

/

የዕቃው ዓይነት

1

የወንድ ቦት ጫማ ከነዚፑ

 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ።

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለጸ መሆን አለበት፡፡
  2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው
  4. የመንግስት /ቤቶች ለሚያመጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምርክ ባለስልጣን የዘመኑ ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም
  6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረበት .. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም የባን ዋስትና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 150 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች ኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን /ፋይናንሻል/ ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበት ኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጭ ይደረጋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን በትክክ መጻፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት .. ከቴክኒከ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው
  10. ተጫራቾች /አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ በሚገኘው ፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን ዋናው /ቤት 1 ፎቅ የፋይናንስ አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመሰስ ብር .... /ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ጨረታው 29/3/2018 . ከረፋዱ 400 ታሽ ከቀኑ 430 ሰዓት ሲሆነ በመ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  12. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፤
  13. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  14. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለበ መረጃ በስል ቁጥር 01-11-26-56-65 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በፍትህ ሚኒስቴር የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

 

Save Tender