የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ላይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ዓ/ም የሥልጠና እቃች ሎጽ 1፣Auto, 2. Garment and Textile, ሎት3. ICT ፣ሎት4 IEMDS, ሎት5 water Supply, ሎት6, Sanitary INSTALLATION, ሎት7. BEI፣ ሎት8 Surveying, ፣ሎት9 Masonry, ሎት 10 GMFA/Metal Manufacturing ፣ሎት 11 Agro-food processing፣ሎት 12 የሴቶች እና የወንዶች የፀጉር ቤት ዕቃዎች፣ ሎት 13, Stationary/አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት 14. ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ላይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ዓ/ም የሥልጠና እቃች ሎጽ 1፣Auto, 2. Garment and Textile, ሎት3. ICT ፣ሎት4 IEMDS, ሎት5 water Supply, ሎት6, Sanitary INSTALLATION, ሎት7. BEI፣ ሎት8 Surveying, ፣ሎት9 Masonry, ሎት 10 GMFA/Metal Manufacturing ፣ሎት 11 Agro-food processing፣ሎት 12 የሴቶች እና የወንዶች የፀጉር ቤት ዕቃዎች፣ ሎት 13, Stationary/አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት 14. ቋሚ የቤትና የቢሮ
ዕቃዎችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ፡-በዘርፉ ማለትም በ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ የግብር መለያ ቲን (TIN) ሰርትፍኬት ያለው፤ (VAT) የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በመንግሥት ጨረታ ላይ እንድሳተፉ የዕቃ አቅራቢነት ፈቃድ /የምስከር ወረቀት ያላቸው ሆኖ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማለትም የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሰነድ /ሎት/ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ በሥራ ቀናቶች ውስጥ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 በመምጣት ሰነዱን በመግዛትና በቦታዉ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ሰነዱን መጨመር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤-
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ (VAT) ጭምር መሙላት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት 5,000.00/አምስት ሺህ ብር የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በሰም በታሸገ ኤምበሎፕ እያንዳንዱ ሰነድ በሁለት ኮፕ ተዘጋጅቶ ከዋናዉ ሰነድ ጋር በሦስት ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ15 ተከታታይ በሥራ ቀናቶች ከፍት ሆኖ ከቆየ በኃላ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው በሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ላይ በቦዲቲ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ላሸነፉበት ዕቃ ዋጋው ተሰልቶ የጨረታ ውል ማስከበርያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡
- ተጫርቶ ያሸነፉበትንዕቃበሚሰጣቸዉጊዜገደብ ዉስጥዉልገብተዉእስከኮሌጁቅጥር ግቢ ድረስ በጊዜ ካላቀረቡና ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆኑ ያስያዙት C.P.O ይወረሳል፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታዉን ስፔስፊክሽን መቀየርና በሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካደረጉ ያቀረቡት
- የጨረታዉ ሰነድ ዉድቅ እንደሚደረግ ማወቅ አለባቸው::
- ኮሌጁ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግን ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ይህ ጨረታ ጸንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለዉ በ60 ቀናቶች ብቻ መሆኑንም እንገልጻለን፡፡
- ስበስጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0911978588 ላይ ደውሎ ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስሥት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ቢሮ የቦዲቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
