Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ኮንታ ዞን ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ. በአመያ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917388691
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለተለያዩ መምሪያዎች ሎት1 ሞተር ሳይክል እና ሎት2 ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

2 ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ//ኢት//ልል መንግስት የኮንታ ዞን /መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለተለያዩ መምሪያዎች ሎት1 ሞተር ሳይክል እና ሎት2 ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ -

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ 2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወቀረት 3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር 4/ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት 5/ ተጨማሪ እሴት እና 6/ መልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ 2016 ወይም 2017 . ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤ 2018 / ፍቃድ ያወጡትን የመልካም ሥራ አፈፃፀም አይመለከትም፡፡
  2. ተጫራ ለእያንዳንዱ ሎት ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጨረታ መንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ንድ፣ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 1 በድምሩ 3 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በተራ ቁጥር 8 መሠረት የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው 16ኛው ሥራ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ በዕለቱ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ዶከመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቶች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እስከ ኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አመያ ከተማ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁ መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴኒካል ግምግማ እንዲቀረብ አይደረግም፡፡
  8. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆኖ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ፡- በቢሮ ስልክ ቁጥር 0472270007 /0917388691/0917161785/0935138008

አድራሻችን- በደ//// ልል ኮንታ ዞን ///መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 . በአመያ ከተማ ይገኛል።

 

የደ/ምዕ ኢት/////የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender