በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/ የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች ህትመት፤ መሰረት ልማት ስራዎች ቋሚ ማሽነሪ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 2ኛ ዙር ጨረታ 002/2018
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/ የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች ህትመት፤ መሰረት ልማት ስራዎች ቋሚ ማሽነሪ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል ፡፡
|
ሎት |
የእታው አይነት |
|
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
|
ሎት 2 |
መሰረተ ልማት ስራዎች |
|
ሎት 3 |
የደንብ ልብስ |
|
ሎት 4 |
ቋሚ የቢሮ እቃዎች |
|
ሎት 5 |
ቋሚ ማሽነሪ እቃዎች |
|
ሎት 6 |
የፅዳት እቃዎች |
|
ሎት 7 |
የመስተንግዶ እቃዎች |
|
ሎት 8 |
ህትመት |
|
ሎት 9 |
አላቂ የትምህርት መሳሪያ እቃዎች |
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው ::
1. በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ -ገፅ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኦርጅናልና ኮፒ) በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው እካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ:: የተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው:: በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር7 መውሰድ ይችላሉ፡፡
ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ/ ሎት/ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ የተገለፁትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው::
|
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (CPO) |
|
ሎት 1 |
10,000.00 (አስር ሺህ ብር) |
|
ሎት2 |
20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) |
|
ሎት3 |
15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) |
|
ሎት4 |
20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) |
|
ሎት5 |
20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) |
|
ሎት6 |
10,000.00 (አስር ሺህ ብር) |
|
ሎት7 |
10,000.00 (አስር ሺህ ብር) |
|
ሎት8 |
10,000.00 (አስር ሺህ ብር) |
|
ሎት9 |
10,000.00 (አስር ሺህ ብር) |
1. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ።
2. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበትን ፎርማት በመሙላት የተጫራቹን ድርጅት ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው በመግለፅ በቢሮ ቁጥር7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
4. ጨረታው ከላይ በተገለፀው የመክፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡-ኮ/ቀ/ከ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ
ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥር 0118342219 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/ የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት
