Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስ/ጎህ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስ/ጎህ/2 ደረጃ /ቤት 2018 . በጀት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል፡-

ቋሚ እቃ የፅህፈት መሳሪያ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች አላቂ የህምና ዕቃዎች የኤሌክትሪ ዕቃዎች የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. የታደስ የንግድ ፍቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግስት ንብረት ግዥ አስተዳደር ኤጀንሲ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆን ይጠቅባቸዋል፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  5. ጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች ጥራትና ደረጃውን የጠበቀና ለዚህም ለእያንዳንዱ እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በት/ቤቱ በግ///አስ/ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በግልፅ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በግ///አስ/ቡድን ቢሮ መወሰድ ይችላል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች (ህጋዊ) ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 11 የስራ ቀን ከጠዋት 400 ታሽጎ በእለቱ ጠዋት 430 ላይ በት/ቤቱ በግ///አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡
  10. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ድራሻ- ካዛንችስ ቶታል ፊት ለፊ ዋሬ መንገድ ምስ/ጎሀ/2 /ቤት

ስልክ ቁጥር፡- 0115-15-56

 

ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት

 

Save Tender