Tender Detail

Tender Details


በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አ.ብ.ክ. በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-

    • ሎት-1 የጽ/መሣሪያዎችን
    • ሎት-2 የጽዳት እቃዎችን
    • ሎት-3 የኤሌክትሮኒክስ ተዛማች እቃዎችን
    • ሎት-4 የፖርሳ ዘር
    • ሉት-5 የቢሮ ፈርኒቸር
    • ሎት-6 የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች
    • ሎት-7 የእንስሳት ምና ቁሳቁስ እና መድኃኒት
    • -8 የውሃ ማከሚያ ኬሚካሎች
    • ሎት-9 የመኪና ጎማ
    • ሎት-10 የመኪና ቅባትና ዘይት እቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ቲን ነምበር መረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራ በጨረታው ለመሳተፍ የግዥ መጠኑ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. የእቃዎቹን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በጽ/ቤቱ ማለትም እስከ 7/4/2018 . ድረስ እስከ 1130 ሰዓት መግዛት ይቻላል፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመፈል ከአም//ገንዘብ//ቤት መግዛት ይቻላል፣
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ /ሲፒአ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችል ከሆነ ጥሬ ገንዘቡን ገቢ ያደረጉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አሽጎ ማስገባት ይጠበቅዎታል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8/4/2018 . የሥራ ቀናት 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በተራ ቁጥር 7 በተጠቀሰው ቀን 8/4/2018 . 16ኛው ቀን ከቀኑ 400 ታሽጎ 430 ይከፈታ፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ ከተጠቀሙ ፓራፍ ማድረግዎን እንዳይዘነጉ ፓራፍ ካላደረጉ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡፡
  11. ጨረታውን ካሸነፈ /ቤቱ በሚፈልገው የውል አይነት መስማማት የሚችል
  12. ተጫራቾች የማወዳደሪያ ዋጋቸውን በወቅቱ ነፃ ገበያ መሰረት መሙላት አለባቸው
  13. አሸናፊው ድርጅት እቃውን በሚያቀርብበት ወቅት ተሞ (ቴስት) መደረግ የሚገባውን እቃ ተሞክሮ ለማስገባት ፍቃደኛ የሆነ
  14. ውድድሩ በሎት ድምር ስለሆነ በጨረታ ሰነድ ዝርዝር ላይ ያሉ ቦታዎች በሙሉ መሞላት አለባቸው የጨረታ ሰነዱ ሙሉ በሙሉ ካልተሞላ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  15. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ከማቅረቡ በፊት ናሙና የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች ናሙና /ሳምፕል/ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሆኖ መሥሪያ ቤቱ የመረጠውን እቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ:
  16. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተጠቀሱት እስፔሰፈኬሽን ውጪ የራሳቸውን እስፔስፊኬሽን መጨመር አይችሉም፡፡
  17. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  18. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች ማንኛውንም ወጪ ሸፍነው አምባሰል ወረዳ በየፑል ንብረት ፍል ድረስ ማቅረብ የሚችሉ
  19. /ቤቱ በግዥ ጊዜ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ከተዘረዘሩት ዕቃዎች 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  20. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል
  21. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከአምባሰል ወረዳ ገንዘብ /ቤት በመገኘት ወይም በስል ቁጥር /033 224 0284 / 0912371424/ 0930586401 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአ... በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender