Tender Detail

Tender Details


በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ጨረታ ቁጥ 008/2018

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት፡-

በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 008/18 02/04/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ሌክትሮኒ ዕቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የእጅ ሰዓቶች ስፔርፓርቶች፣ የእስፖርት ዕቃ/ኳስ፣ የእይታ ዕቃዎች/መነፅሮች፣ የተለያዩ መጋረጃ ጨርቅ፣ የመሬት ምንጣፎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

  1. በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችሉ መሆኑ ይጠበቅበታል፡፡
  2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው
  3. በሐራጅ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈለግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሠረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሪሲት በመውሰድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 1:30 እስከ ቀኑ 12 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም
  4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ነው
  5. ለሐራጅ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት ዕቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራች በሐራጅ ጨረታ ለመጫረት ለኮዱ የተቀመጡ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሠራት ይኖርባቸዋል
  7. በሐራጅ ጨረታ ለመጡት ለእያንዳንዱ ኮዶች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO የዕቃውን ዋጋ 5% ብር በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ በድሬዳዋ ጉምሩ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሠራት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የሐራጅ ጨረታ የሚካሄደው በማስታወቂያው መሠረት በዕለቱ ጠዋት 200 ሰዓት ምዝገባ ጀምረን እንደተጠናቀቀ 400 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ጨረታው ይጀምራል
  9. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች ለጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሦስት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  10. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ዕቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  11. ከላይ በተራ ቁጥር 10 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለሥልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል
  12. የጉምሩክ ኮሚሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

በተጨማሪ ማብራሪያ፡-

በስልክ ቁጥር 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ //ቤት

 

Save Tender