Tender Detail

Tender Details


በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ እና Poly (Ethylene Tarphthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦከሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ስታወቂያ

ሐራጅ ቁጥር 08/2018 .

 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ //ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት ኮስሞቲ እና Poly (Ethylene Tarphthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦከሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www. auction.et ላይ መዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ ግለሰብም ሆነ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡-

  1. ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲሁም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ጨምሮ በአክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ማንኛውም ተጫራች 100 ብር በመክፈል ከኦሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  2. በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በታች የሆኑ ዕቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም፡፡
  3. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት እና ብዛት የያዘውን ሰነድ የአክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ ሰነዱን አውርደው መመልከት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ኦክሽን ኢትዮጵያ ላይ ተመዝግበው የጨረታ ሠነዱን ካገኙ በኋላ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሰዓት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በጨረታው ሽያጭ የእቃዎቹ እስመጪ ቤተሰብ ወይም ባለቤት የሆኑ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም፡፡ ነገር ግን በጨረታው ተሳትፈው ቢገኙ በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡
  5. በሐራጅ ጨረታ ለምትወዳደሩ ለጨረታው ዋስትና የሚሆን ማለትም፤ ለምድብ 1 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 331,200 ለምድብ 2 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ብር 77,800 ለምድብ 3 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 1,305,000 ለምድብ 4 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 28,000 ለምድብ 5 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 193,700 ለምድብ 6 ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 12,900 ለምድብ 7 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ብር 112,000 ለምድብ 8 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 768,400 ለምድብ 9 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 539.000 ለምድብ 10 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 1,406,400 ለምድብ 11 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 934,000 ለምድብ 12 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 781,500 ለምድብ 13 ኤሌክትሮኒክስ ብር 51,500 ለምድብ 14 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 3,700 ለምድብ 15 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 187,500 ለምድብ 16 አዳዲስ አልባሳት ብር 467,500 ለምድብ 17 ኮስሞቲkeስ ብር 2,200 ለምድብ 18 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 22,600 ለምድብ 19 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 441,950 ለምድብ 20 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 129,4001 ለምድብ 21 ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 271,800 ለምድብ 22 ኤሌክትሮኒ ብር 211,200 ለምድብ 23 ኮስሞቲክስ ብር 1,700 ለምድብ 24 ኤሌክትሮኒክስ ብር 72,000 ለምድብ 25 ኤሌክትሮኒ ብር 67,500 ለምድብ 26 ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ብር 10,800 ለምድብ 27 Poly (Ethylens Torphthalate Pasto res) ጥሬ ፕላስቲክ ብር 67,600 ለምድብ 28 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ብር 33,300 ለምድብ 29 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ብር 191,500 ለምድብ 30 አዳዲስ አልባሳት ብር 4,000 ለምድብ 31 ኤሌክትሮኒክስ ብር 26,300 ለምድብ 32 ኮስሞቲ ብር 136,000 ምድብ 33 ኮስሞቲክስ ብር 110,200 ምድብ 34 ኮስሞቲ ብር 114,000 ምድብ 35 ኮስሞቲክስ ብር 406,400 እና ምድብ 36 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ብር 5,000 (Customs Commission Adama Branch Office) ስም ብቻ .. በማሰራት በኦንላይን ወይም በአካል ወደ አክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ የወጡት እቃዎች በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢ /ቤቱ በተከራየው የውርስ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ግቢ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፤ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 6 /ስድስተኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ማየት እና መጫረት ይቻላል፡፡
  7. በሐራጅ ጨረታ እቃዎቹ የመነሻ ዋጋ ያልተወሰነላቸው ስለሆነ የመነሻ ዋጋ በተጫራች የሚሰጥ ይሆናል፡፡
  8. አሽናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ተደምሮ የሚታሰብላቸው ሲሆን፣ ለተሸናፊ ተጫራ ደግሞ የጨረታው ውጤት በተገለፀ 3 /ሶሰት/ የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል።
  10. ለጨረታ የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም፡፡
  11. ከላይ በተ/ 9 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
  12. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  13. ለጨረታ ማስከበሪያ የምታሰሩት CPO ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መሆን እንዳለበት እና የሌላ ባን የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

NB:- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን መረጃዎች ያላሟላ ተጫራች ቢያሸንፍ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ የምናደርግ እና እቃው በድጋሜ ጨረታ ላይ የሚወጣ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር 09-05-11-5511/011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጨማሪ መረጃ፡- የአዳማ ///ቤት የውርስ መጋዘን የስራ ሂደት ስልክ ቁጥሮች 0221118429 እና 0222118925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ //ቤት

 

Save Tender