Tender Detail

Tender Details


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የመኪና ጎማዎች፣ የእስፖርት ትጥቆች፡ የእንሰሳ መደሀኒትና መገልገያ ቁሳቁሶች የፕሪንተር ቀለሞች የግሬድር እሰፔር ፓርቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የመኪና ጎማዎች፣ የእስፖርት ትጥቆች፡ የእንሰሳ መደሀኒትና መገልገያ ቁሳቁሶች የፕሪንተር ቀለሞች የግሬድር እሰፔር ፓርቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድና (TIN NO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

3. E-gp የተመዘገበ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒኦ (C.P.O) ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሰንጠረዥ መሰረት በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ኦሪጅናል ዶከመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተ.ቁ

የግዢው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

1

የመኪና ጎማዎች

40,000

2

የስፖርት ትጥቆች

10,000

3

የእንሰሳ መደሀኒትና መገልገያ ቁሳቁሶች

10,000

4

የፕሪንተር ቀለሞች

10,000

5

የግሬድር እሰፔር ፓርቶች

20,000

5. ጨረታው በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ16ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

7. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር /በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

8. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ከላይ በተራ ቁጥር 1--- 4 ላይ የተገለፁት ዶክመንቶች/መረጃዎች ዋናው እና ሁለት(2)ኮፒው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የሥራ ቀን ይዛወራል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-011,311, 00, 82/0953339353

የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender