Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣ ውሃ፣ የአየር ሰዓት እና የጥናትና ምርምር አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ 001/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን 2018 . ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣ ውሃ፣ የአየር ሰዓት እና የጥናትና ምርምር አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቫት ተፍኬት፣ ቲን ተፍኬት እና በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን ማስረጃ እና ተያያዥ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ለጥናትና ምርምር ኒካል ኦርጅናልና ኮፒ፤ ፋይናንሽያል ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም CPO በአንድ ፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ለዕቃና ሌሎች አገልግሎቶች በየሎቱ ኦርጅናልና ኮፒ ብቻ በማድረግ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን አንዱን ሎት ከሌላ ሎት ቀላቅለው ካቀረቡ ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /10/ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 400 /አራት ሰዓት/ ታሽጎ 430 /አራት ተኩል/ ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO በባለስልጣኑ ስም ከታች በሰንጠረዥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን ማስያዝ አለባቸው
  7. ባለስልጣኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው አማራጭ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ታወቂያው ላይ በተገለፁት የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመፈል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቀርበው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 403 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  10. ናሙና ማቅረብ የማይቻልባቸው ለትልልቅ ዕቃዎች ከለር ፎቶ ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  11. ተጫራቾች የዕቃው /የአገልግሎት/ ግዥ ዝርዝር በክፍል 6 ላይ የተቀመጠውን ሰነድ ላይ ዋጋው ተሞልቶና የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ ተደርጎ መቅረብ አለበት፡፡
  12. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ሎቶች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በካርቶን/በማዳበሪያ አድርጎ መቅረብ አለበት
  13. ተጫራቹ አሸናፊ በሚሆንበት ወቅት ለናሙና ያቀረበው ዕቃና የሚያስገባው ዕቃ 100% መመሳሰል አለበት፡፡
  14. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን አሽጋችሁ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ከአስገባችሁ በኋላ የዋጋ ማስተካከያ ወይም ከጨረታው ለመውጣት ከፈለጋችሁ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በደብዳቤ ማሳወቅ አለባችሁ
  15. ተጫራቾች ከባለስልጣኑ በገዙት ሰንድ ላይ ብቻ የአንዱን ዋጋ ከነቫቱ እንዲሁም ጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ እንዲሁም ጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ ተሞልቶ መቅረብ አለበት፡፡

 

የጨረታ ማስከበሪያ ዝርዝር ሰንጠረዥ

 

.

ቶች ዝርዝር

ብር

1

የጥናትና ምርምር

ሎት-01

10,000

00

 

ዕቃና ሌሎች አገልግሎቶች ዝርዝር

ሎት

 

 

1

የደንብ ልብስ

ሎት-1

2,000

00

2

የፅዳት ዕቃዎች

ሎት-2

2,000

00

3

አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና ቶነር ዕቃዎች

ሎት-3

5,000

00

4

IT ኤሌክትሮኒ ዕቃዎች

ሎት-4

5,000

00

5

የቤት/ኪችን/ ዕቃዎች

ሎት-5

3,000

00

6

የቢሮ ምንጣፍ መጋረጃ

ሎት-6

2,000

00

7

የህንፃ መሳሪያዎች

ሎት-7

2,000

00

8

ህትመት

ሎት-8

5,000

00

9

የአየር ሰዓት አገልግሎት ግዥ

ሎት-9

5,000

00

10

የመኪና ዕቃዎች

ሎት-10

2,000

00

11

ግማሽ ሊትር ውሃ

ሎት-11

1,000

00

12

የልብስ ስፌት

ሎት-12

1,000

00

 

  1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  2. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ለባለስልጣኑ በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ሲኖርባቸው ቅርንጫፍ //ቤቶችን በተመለከተ ራሳቸው ሔደው ከአሸናፊው ድርጅት የሚረከቡ ይሆናል፡፡
  3. የመንግስት ተቋማት ለጥናትና ምርምርና ለአየር ሰዓት ግዥ (ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ሰርተፊኬት፣ CPO) ማቅረብ አስገዳጅ ላይሆን ይችላል፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-126-53-66 ደውሎ መጠየቅ ወይም የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አራት ኪሎ አራዳ ክፍለ ከተማ ጎን ቢማሂ ሪል እስቴት ህንፃ 4 ፎቅ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 403 በአካል ቀርበው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ስልጣን

 

Save Tender